AleHig Law Office is a premier legal office specializing in a wide range of legal services in Ethiopia, Addis Ababa, including government engagement, corporate law, investment, commercial law, business law, property disputes, family law, succession, and civil law cases

FOLLOW US ON:

Get in touch!

Addis Ababa, Ethiopia

Latest News

Quick Guide to Ethiopian Labour Proclamation 1156/2019

QUICK DIRECTORY OF LABOUR PROCLAMATION 1156/2019 The reason I prepared this Directory is that Ethiopia has issued a new Labor Proclamation No. 1156/2019. Therefore, it is designed to make it easier for everyone to read this new Employee Proclamation for general knowledge, and to help our

Read More

የአመክሮ አፈፃጸም በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ

የአንድ አገር የወንጀል ፍትህ ስርዓት ውጤታማ እንዲሆን ከሚያስችሉት ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው በወንጀል ህጉ የተቀመጡትን ዝርዝር ቅጣቶች በአግባቡና በተሟላ ሁኔታ ማስፈጸም መቻል ነው። የወንጀል ጥፋተኝነትን ተከትሎ ልዩ ልዩ የቅጣት እርምጃዎች ተግባራዊ የሚደረጉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ እንደየ ሀገራቱ የወንጀል ፖሊሲ የእስር ቅጣት፣ የገንዘብ መቀጮ፣ የግዴታ ስራ፣ እና ሌሎች

Read More

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ለማግኘት መቅረብ ያለባቸው ማስረጃዎች

በጣት አሻራ የተደገፈ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ለመያዝ ለማግኘት መቅረብ ያለባቸው ማስረጃዎች፡- ሀ/ በግለሰብ ከሚካሄድ የንግድ ስራ፣ ከተቀጣሪ እና የሙያ ስራ ከሚሰራ ሰው፡-👉 የግብር ከፋዩ የከተማ ቀበሌ ወይም የቀበሌ ገበሬ ማህበር መታወቂያ፣👉 የአመልካቹ /የግብር ከፋዩ/ ፎቶግራፍ፣👉 አመልካቹ የቤተሰቡን ንግድ የወረሰ አካለ መጠን ያልደረሰ ልጅ ሞግዚት

Read More

በፍትሐብሔር ክርክር የሚቀርብ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ

መግቢያሰዎች በእለት ተእለት በሚኖራቸው መስተጋብር የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በራሳቸው መፍታት ሳይችሉ ሲቀሩ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ማቅረባቸው በየእለቱ የሚታይ ጉዳይ ነው፡፡ ፍርድ ቤት ሲቀርብም ከክስ አቀራረብ ጀምሮ የክርክር ሂደቱ የሚመራበት ሥነ ሥርአት አለው፡፡ በዚህ አጭር ፅሁፍ አንድ ሰው የፍትሐብሔር ክስ ቀርቦበት መልስ በሚያቀርብበት ወቅት ሊቀርብ የሚችልን የመጀመሪያ

Read More

ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  የስራ ማስታወቂያ

የስራ መደብ  : Attorney I የስራ ቦታ:   Addis Ababa, Adama, Moyale, Dima, Sela Dingay,  Gelemso, Dima, Hirna and other branches የትምህርት ደረጃ:Bachelor’s Degree LLB in Law  ምዝገባ የሚያልቀው:  መስከረም 17 / 2017 ዓ/ም ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇 https://tikusjobs.com/company/berhan-international-bank ለማመልከት https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdPHQ_HlVRkUqW_WKD9vmRc1VM1yu1jT8gUUEzd9Na6pjgO_Q/viewform?pli=1

Read More

Compare Listings

Title Price Status Type Area Purpose Bedrooms Bathrooms