ወንጀል ሰርቷል ተብሎ የተጠረጠረና በህግ ቁጥጥር ስር የዋለ ግለሰብ ሰርቷል ስለ ተባለው ወንጀል ማስረጃ ለማሰባሰብ በሚል #መርማሪ_ፖሊስ በያዘው ተጠርጣሪ ላይ ምርመራ ለማድረግ ፍርድ ቤትን በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ ሲጠይቅ ይስተዋላል። በስራ ላይ ባለው #የወንጀል_ሥነ_ሥርዓት_ሕግ መደበኛው በሚባለው ወንጀል የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ግለሰቡ በፀረ-ሽብር ወንጀል ተከስሶ
Read MorePublic Information Noble (PIN), Celebrates International Day for Universal Access to Information September 28
Read More| Title | Price | Status | Type | Area | Purpose | Bedrooms | Bathrooms |
|---|