የኢትዮጵያ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 የአሰሪና ሠራተኛን ግንኙነት የሚመራ ቁልፍ ህግ ነው። ይህ አዋጅ የሥራ ውል አፈፃፀምን፣ መብቶችን፣ ግዴታዎችን እና በተለይም የሥራ ውል መቋረጥን በዝርዝር ይደነግጋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሥራ ክርክር ችሎቶች ላይ አከራካሪ እየሆነ ከመጣው ነጥቦች አንዱ፣ አሰሪው የሥራ ውል ማቋረጥ ማስታወቂያ (Notice Period)
Read Moreየመኪና አደጋዎች፣ የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነት እና አወዛጋቢው የሰበር ውሳኔበኢትዮጵያ ውስጥ የመኪና አደጋዎች አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል፣ ይህም የብዙ ቤተሰቦችን ሕይወት እያወከ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በቅርቡ የሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 230493/2016 የሰጠው ውሳኔ ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቷል። ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ሚኪያስ መላክበማናቸውም ፍርድ ቤት ጠበቃ
Read MoreEthiopia’s Public-Private Partnership (PPP) framework is a vital mechanism for attracting investment in key sectors such as energy, transportation, and infrastructure. The government has recognized the importance of leveraging private sector expertise and financing to bridge infrastructure gaps and promote sustainable economic development. Key Investment Areas
Read More1. Introduction Ethiopia, Africa’s second-most populous country, offers a wealth of investment opportunities, particularly in its capital city, Addis Ababa. As the political and economic hub of Africa, Addis Ababa hosts the headquarters of the African Union and several international organizations, making it a strategic location
Read Moreበዓለም እንዲሁም በሀገራችን እየተስፋፋ የመጣው የዲጂታል ኮሚውንኬሽን ቴክኖሎጂ ሰዎች የሚሰሩትን ምርትም ሆነ አገልግሎት ለሌሎች ሰዎች ተደራሽ ለማድረግና ለማስተዋወቅ እጅግ ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል፡፡ አሁን አሁን መደበኛ በሚባሉት የሚዲያ ማስራጫዎችና ከዚህ ቀደም ከተለመዱት የማስታወቂያ ማሰራጫ መንገዶች በተጨማሪ የኢንተርኔት ድረ ገፅ (ቲክቶክናፌስቡክ በመሳሰሉት የማህበራዊ ሚዲያዎች) ዋነኛ የማስታወቂያ ማሰራጫ መንገድ
Read Moreበአዋጅ ቁጥር 1243/2013 ሥራ ላይ የዋለው የኢፌድሪ ንግድ ሕግ ለውጥ ካመጣባቸው የህጉ ክፍል መካከል የንግድ ማህበርን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ህጉ በቀድሞ የንግድ ህግ ውስጥ ከተካተቱት ስድስት የንግድ ማህበራት አይነቶች መካከል ተራ የሽርክና ማህብር በመባል የሚታወቀው ከሕጉ እንዲወጣ ያደረገ ሲሆን በምትኩ ሁለት አዳዲስ የንግድ ማህበር ዓይነቶችን ማለትም
Read Moreየንግድ ምልክት የአእምሯዊ ንብረት አካል ከሆነው ኢንዱስትሪያዊ ንብረት ዘርፍ የሚካተት ነው፡፡ አእምሯዊ ንብረት የፈጠራ ሥራዎችን ለሚያመነጩ ባለመብቶች እንደማንኛውም ቁሳዊ ንብረት ሁሉ የሚሰጡ የባለቤትነት መብቶች ናቸው፡፡ ለዚህ በዋናነት እንደ ምክንያት የሚቀርበው እነዚህን ስራዎችን ለማመንጨት የፈጠራ ባለመብቶች እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጊዜያቸውን መስዋእት በማድረግ ከብዙ ድካም በኋላ ያገኟቸው የፈጠራ ውጤቶች
Read MoreFriday, December 20, 2024 –Kenya has introduced a ‘Class R’ work permit, allowing East African Community (EAC) nationals to obtain the document free of charge.According to a gazette notice issued on Tuesday by Prime Cabinet Secretary Musalia Mudavadi, who doubles as Foreign Affairs minister, EAC citizens will
Read More| Title | Price | Status | Type | Area | Purpose | Bedrooms | Bathrooms |
|---|