AleHig Law Office is a premier legal office specializing in a wide range of legal services in Ethiopia, Addis Ababa, including government engagement, corporate law, investment, commercial law, business law, property disputes, family law, succession, and civil law cases

FOLLOW US ON:

Get in touch!

Addis Ababa, Ethiopia

Category: Legal Update

የንግድ ምልክት ጥበቃ ሕግ

የንግድ ምልክት የአእምሯዊ ንብረት አካል ከሆነው ኢንዱስትሪያዊ ንብረት ዘርፍ የሚካተት ነው፡፡ አእምሯዊ ንብረት የፈጠራ ሥራዎችን ለሚያመነጩ ባለመብቶች እንደማንኛውም ቁሳዊ ንብረት ሁሉ የሚሰጡ የባለቤትነት መብቶች ናቸው፡፡ ለዚህ በዋናነት እንደ ምክንያት የሚቀርበው እነዚህን ስራዎችን ለማመንጨት የፈጠራ ባለመብቶች እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጊዜያቸውን መስዋእት በማድረግ ከብዙ ድካም በኋላ ያገኟቸው የፈጠራ ውጤቶች

Read More

አዲሱ የባንክ ስራ አዋጅ ያካተታቸው ተጨማሪ ድንጋጌዎች የትኞቹ ናቸው?

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የባንክ ስራ አዋጅ፤ በረቂቅ ደረጃ ከነበረው ይዘት የተወሰኑ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል። በሶስት የፓርላማ አባላት ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ የጸደቀው ይህ አዋጅ፤ በረቅቁ ላይ ተካትተው በነበሩ ትርጓሜዎች እና ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ላይ ማሻሻያ አድርጓል። ማሻሻያ ከተደረገባቸው ድንጋጌዎች መካከል የባንክ ቅርንጫፎች እና የውጭ ባንኮችን የተመለከቱት ይገኙበታል።

Read More

በቴክኖሎጂ የተደገፈ (Online) Registration) ከሕግ ቢሮ የጽሑፍ አገልግሎት ያገኛሉ፣

ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተገልጋዮች ጥራቱን የጠበቀ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ (Online) Registration) ከሕግ ቢሮ የጽሑፍ አገልግሎት ያገኛሉ።በየትኛውም ቦታና ስዓት ሁነው ሰነዶች ማረጋገጫ(ውልና ማስረጃ) የሚሄዱበት ጉዳይ ሲኖራችሁ ለተገልጋዮች ስለሚፈልጉት አገልግሎት እና ማሟላት ስላለባቸው ሰነዶች ነፃ የሕግ ምክር እና የሕግ ድጋፍ እንሰጣለን።#ውክልናለመስጠት #ብድር ውል ለመፈፀም#የሺያጭ ውል#ቃለጉባዔ

Read More

Understanding the Legal Landscape in Ethiopia: Key Services and Insights

The legal landscape in Ethiopia is dynamic and multifaceted, shaped by evolving laws, proclamations, and a growing demand for professional legal services. At AleHig Law Office, we strive to bridge the gap between clients and the intricate legal framework by providing tailored solutions to meet diverse

Read More

ዋስትናን መንፈግ ህገ-መንግስታዊ መብት የሆነውን ( Rights on Presumption of Innocence) የሚጋፋ ስለመሆኑ……..

ወንጀሉ ክብደት እና ወንጀሉን ከፈፀሙበት ሁኔታና ክብደት አኳያ በዋስትና ቢወጡ ይመለሳሉ የሚል እምነት የለንም በሚል ምክነያት በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥረዓት አንቀፅ 67(1(ሀ)) መሰረት ዋስትናን መንፈግ በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 20(3) መሰረት የተሰጠን ከጥፋተኝነት ዉሳኔ በፊት እንደንፁህ ሁኖ የመገመት ህገ-መንግስታዊ መብት( Rights on Presumption of Innocence) የሚጋፋ ስለመሆኑ…….

Read More

ውርስ በኢትዮጵያ ሕግ

አንድ ሰው በሕይወት ለመኖር አነሰም በዛ ንብረት ማፍራት ይገባዋል፡፡ ይህን ንብረት ለራሱና ለእርሱ ቅርበት ካላቸው ሰዎች ጋር በጋራ ይጠቀማል፡፡ ሰው ንብረቱን ከመጠቀም አልፎ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ንብረቱን ለፈቀደው ሰው እንዲተላለፍለት ኑዛዜ ማድረግ ይችላል፡፡ በዚህ ፅሁፍ የውርስን ምንነት፣ ውርስ የሚተላለፍበትን ሥርዓት እና የውርስ ይርጋን በአጭሩ እንመለከታለን፡፡

Read More

የጥብቅና ፈቃድ እና የጠበቆች ሙያዊ ግዴታ

ሰዎች በእለት ተዕለት የማህበራዊ ህይወት መስተጋብር የሚገጥሟቸውን አለመግባባቶች በፍርድ ቤት ወይም በሌሎች አማራጭ የሙግት መፍቻ መንገዶች ለመፍታት ጥረት ያደርጋሉ፡፡ በዚህ ሂደትም የህግ ባለሞያዎችን እገዛ የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ በጠበቆች ተወክለው ክርክራቸውን ያደርጋሉ፡፡ በዚህ ፅሁፍ ከፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ 1249/2013 አንፃር የጠበቃን ምንነት፣ የጥብቅና ፈቃድ

Read More

የፍቺ አፈፃፀምና ህጋዊ ውጤቶቹ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ

የቤተሰብ ህግ ጋብቻ በሰው ልጆችን ሁለንተናዊ ክዋኔ ውስጥ ትልቅ ሚና ያለው የተከበረ ማህበራዊ ተቋም ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ ጋብቻ በተጋቢዎች ነፃ ፈቃድ ላይ ተመስርቶ የሚቋቋም ሆኖ ራሱን የቻለ ልዩ የህግ ጥበቃ የሚደረግለት ትልቅ የቤተሰብ ብሎም የሀገር መሰረት ነው። ይሁንና ይህ በተጋቢዎች ሙሉ ፈቃድ በመርህ ደረጃ እስከ ህይወታቸው

Read More

በተለያየ ጊዜ የጥብቅና ፈቃድ ለማግኘት የተፈተኗቸው ጥያቄዎች!

የጥብቅና ፈቃድ ማረጋገጫ ፈተናዎች 1.የህገ መንግስቱን መሰረታዊ መርሆዎችን ዘርዝር።2.በአጭር ሥነ-ሥርአት እና በተፋጠነ ሥነ-ሥርአት የሚቀርቡ ጉዳዮችን ዘርዝር።3.ፍርድ ቤት የራሱን ውሳኔ የሚያይባቸው ሁኔታዎች ምንምን ናቸው።4.ይቅርታና ምህረት ልዩነቱ ምንድነው።5.በአስገዳጅ ሁኔታ እና በህጋዊ መከላከል መሀከል ያለው አንድነት እና ልዩነት ምንድነው።6.ቀብድ የተቀበለ ሰው ውሉን ለማቋረጥ ቢፈልግ ምን ማድረግ አለበት።7.ሰራተኛ በራሱ ያለ

Read More

Compare Listings

Title Price Status Type Area Purpose Bedrooms Bathrooms