AleHig Law Office is a premier legal office specializing in a wide range of legal services in Ethiopia, Addis Ababa, including government engagement, corporate law, investment, commercial law, business law, property disputes, family law, succession, and civil law cases

FOLLOW US ON:

Get in touch!

Addis Ababa, Ethiopia

Category: Daily Advice

በተለያየ ጊዜ የጥብቅና ፈቃድ ለማግኘት የተፈተኗቸው ጥያቄዎች!

የጥብቅና ፈቃድ ማረጋገጫ ፈተናዎች 1.የህገ መንግስቱን መሰረታዊ መርሆዎችን ዘርዝር።2.በአጭር ሥነ-ሥርአት እና በተፋጠነ ሥነ-ሥርአት የሚቀርቡ ጉዳዮችን ዘርዝር።3.ፍርድ ቤት የራሱን ውሳኔ የሚያይባቸው ሁኔታዎች ምንምን ናቸው።4.ይቅርታና ምህረት ልዩነቱ ምንድነው።5.በአስገዳጅ ሁኔታ እና በህጋዊ መከላከል መሀከል ያለው አንድነት እና ልዩነት ምንድነው።6.ቀብድ የተቀበለ ሰው ውሉን ለማቋረጥ ቢፈልግ ምን ማድረግ አለበት።7.ሰራተኛ በራሱ ያለ

Read More

የሰንደቅ ዓላማ ሕግ በኢትዮጵያ

5.1 የኢፌዲሪ ሰንደቅ ዓላማና ብሔራዊ አርማ ሕጋዊ ትርጉምየኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ (3) “የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከላይ አረንጓዴ፣ ከመሀል ቢጫ፣ ከታች ቀይ ሆኖ በመሀል ብሔራዊ ዓርማ ይኖረዋል፡፡” ብሔራዊ ዓርማው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦችና ሃይማኖቶች በእኩልነትና በአንድነት ለመኖር ያላቸውን ተስፋ የሚያንፀባርቅ ይሆናል፡፡ የኢፌዴሪ ሰንደቅ ዓላማ በአዋጅ ቁጥር 654/2001

Read More

ኢትዮጵያ የዘር ፍሬ ልገሳ ማከናወንን የሚፈቅድ ድንጋጌ የያዘ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ

የዘርፍ ፍሬ ልገሳ…… ለተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ሕግ ” የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ ” ይሰኛል። አስራ ሁለት ክፍሎች ያሉት ረቂቅ አዋጁ ፦ ስለ ልዩ የጤና አገልግሎቶች የሚያወሳው የአዋጁ አራተኛ ክፍል ከዘረዘራቸው የጤና አገልግሎቶች መካከል አንዱ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥነ ተዋልዶ ሕክምና አገልግሎት ነው።

Read More

ያልተገነባ ቤት / ግንባታ ከማከናወናቸው በፊት ቤት የሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካውንት እንዲያስቀምጡ ሊገደዱ ነው ፤ በተጨማሪ ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ሊከለከሉ ነው።

ሪልስቴት ይህንም የሚመለከት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ቀርቧል። አዲሱ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ? ቤት ለመገንባት የመሬት የይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ያላገኙ የሪል ስቴት አልሚዎች ደንበኞችን #እንዳይመዘግቡ እና #ቅድመ_ክፍያ እንዳይሰበስቡ ይከለክላል። በአሁኑ ጊዜ ባለው አሠራር መሠረት የንግድ ፈቃድ በማውጣት ብቻ ወደ ሪል ስቴት

Read More

Ethiopian Communications Authority Introduces New License Fees for Internet and Telecom Service Providers

The Ethiopian  Communications Authority has issued a new directive, setting out license fees for companies applying to become internet service providers (ISPs), with costs reaching up to five million birr. The directive, issued under  Communication Service Decree No. 1148/2011, also mandates that licensed companies pay an annual service charge of

Read More

ALE/Alternative legal enlightenment/አማራጭ የሕግ እውቀት አለ! Stay Connected with AleHig!

Stay Connected with AleHig! AleHig is active across multiple social media platforms, ensuring easy access to legal information, updates, and services for everyone. Whether you’re looking for insights on legal issues or want to stay informed about the latest developments, our dynamic online presence keeps you

Read More

የፍትሐብሔር ይግባኝ አቀራረብ በኢትዮጵያ ህግ

መግቢያሰዎች ባላቸው የእለት ተእለት መስተጋብር የሚገጥማቸውን አለመግባባት ከሚፈቱበት መንገድ አንዱ ጉዳያቸውን ለፍርድ ቤት አቅርበው ዳኝነት መጠየቅ ነው፡፡ ፍርድ ቤት ከሄዱም በኋላ በሚሰጠው ውሳኔ ቅሬታ ሲኖራቸው አቤት የሚሉበት የተዋረድ የይግባኝ ሥርአት መዘርጋቱ እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ የይግባኝ ሥርአት ተበጅቷል፡፡ ይግባኝ ወንጀልም ሆነ በፍትሐብሔር ሥነ ሥርአት ህግጋት የተዘረጋ መብት

Read More

በወንጀል ህጉ እስካሁን ገደብ አልባ የነበረውን በፖሊስ የሚጠየቀው 14 ቀን የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ገደብ እንዲኖረው ሆኖ ህጉ እየተሻሻለ መሆኑ ተሰማ፡

ወንጀል ሰርቷል ተብሎ የተጠረጠረና በህግ ቁጥጥር ስር የዋለ ግለሰብ  ሰርቷል ስለ ተባለው ወንጀል ማስረጃ ለማሰባሰብ በሚል #መርማሪ_ፖሊስ በያዘው ተጠርጣሪ ላይ ምርመራ ለማድረግ ፍርድ ቤትን በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ ሲጠይቅ ይስተዋላል። በስራ ላይ ባለው #የወንጀል_ሥነ_ሥርዓት_ሕግ መደበኛው በሚባለው ወንጀል የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ግለሰቡ በፀረ-ሽብር ወንጀል ተከስሶ

Read More

Compare Listings

Title Price Status Type Area Purpose Bedrooms Bathrooms