በአዋጅ ቁጥር 1243/2013 ሥራ ላይ የዋለው የኢፌድሪ ንግድ ሕግ ለውጥ ካመጣባቸው የህጉ ክፍል መካከል የንግድ ማህበርን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ህጉ በቀድሞ የንግድ ህግ ውስጥ ከተካተቱት ስድስት የንግድ ማህበራት አይነቶች መካከል ተራ የሽርክና ማህብር በመባል የሚታወቀው ከሕጉ እንዲወጣ ያደረገ ሲሆን በምትኩ ሁለት አዳዲስ የንግድ ማህበር ዓይነቶችን ማለትም
Read Morecombating crime and corruption? The House of Peoples’ Representatives, in its 14th regular session today, approved the Property Recovery Proclamation, aimed at combating crime and corruption, by a majority vote. The proclamation introduces legal mechanisms to recover illegally acquired assets and establishes accountability for those involved
Read Moreየንግድ ምልክት የአእምሯዊ ንብረት አካል ከሆነው ኢንዱስትሪያዊ ንብረት ዘርፍ የሚካተት ነው፡፡ አእምሯዊ ንብረት የፈጠራ ሥራዎችን ለሚያመነጩ ባለመብቶች እንደማንኛውም ቁሳዊ ንብረት ሁሉ የሚሰጡ የባለቤትነት መብቶች ናቸው፡፡ ለዚህ በዋናነት እንደ ምክንያት የሚቀርበው እነዚህን ስራዎችን ለማመንጨት የፈጠራ ባለመብቶች እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጊዜያቸውን መስዋእት በማድረግ ከብዙ ድካም በኋላ ያገኟቸው የፈጠራ ውጤቶች
Read MoreFriday, December 20, 2024 –Kenya has introduced a ‘Class R’ work permit, allowing East African Community (EAC) nationals to obtain the document free of charge.According to a gazette notice issued on Tuesday by Prime Cabinet Secretary Musalia Mudavadi, who doubles as Foreign Affairs minister, EAC citizens will
Read MoreEthiopia’s Parliament has approved a new banking proclamation that paves the way for foreigBREAKING: Parliament Passes Landmark Proclamation Allowing Foreign Banks in Ethiopian banks to enter the country’s financial sector. The legislation permits foreign banks to purchase shares in local banks and, with case-by-case approval from
Read Moreበህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የባንክ ስራ አዋጅ፤ በረቂቅ ደረጃ ከነበረው ይዘት የተወሰኑ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል። በሶስት የፓርላማ አባላት ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ የጸደቀው ይህ አዋጅ፤ በረቅቁ ላይ ተካትተው በነበሩ ትርጓሜዎች እና ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ላይ ማሻሻያ አድርጓል። ማሻሻያ ከተደረገባቸው ድንጋጌዎች መካከል የባንክ ቅርንጫፎች እና የውጭ ባንኮችን የተመለከቱት ይገኙበታል።
Read Moreየአካል ጉዳተኞችን ዘርፈ ብዙ ችግሮች መንግስትን ጭምሮ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ሁሉ ትኩረት እንዲሰጡ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማኀበር በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል በአጽንኦት አሳሰበ። የማኀበሩ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሴ ጥላሁን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ “ብዙ ጉዳዮች ላይ ሕጎች የሉም። እንደሚባለው አይደለም። በቂና ተፈጻሚ ሕጎች አሉ ማለት
Read Moreሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተገልጋዮች ጥራቱን የጠበቀ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ (Online) Registration) ከሕግ ቢሮ የጽሑፍ አገልግሎት ያገኛሉ።በየትኛውም ቦታና ስዓት ሁነው ሰነዶች ማረጋገጫ(ውልና ማስረጃ) የሚሄዱበት ጉዳይ ሲኖራችሁ ለተገልጋዮች ስለሚፈልጉት አገልግሎት እና ማሟላት ስላለባቸው ሰነዶች ነፃ የሕግ ምክር እና የሕግ ድጋፍ እንሰጣለን።#ውክልናለመስጠት #ብድር ውል ለመፈፀም#የሺያጭ ውል#ቃለጉባዔ
Read More| Title | Price | Status | Type | Area | Purpose | Bedrooms | Bathrooms |
|---|