AleHig Law Office is a premier legal office specializing in a wide range of legal services in Ethiopia, Addis Ababa, including government engagement, corporate law, investment, commercial law, business law, property disputes, family law, succession, and civil law cases

FOLLOW US ON:

Get in touch!

Addis Ababa, Ethiopia

በቴክኖሎጂ የተደገፈ (Online) Registration) ከሕግ ቢሮ የጽሑፍ አገልግሎት ያገኛሉ፣

  • Home
  • Announcements-NEW
  • በቴክኖሎጂ የተደገፈ (Online) Registration) ከሕግ ቢሮ የጽሑፍ አገልግሎት ያገኛሉ፣

ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተገልጋዮች ጥራቱን የጠበቀ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ (Online) Registration) ከሕግ ቢሮ የጽሑፍ አገልግሎት ያገኛሉ።
በየትኛውም ቦታና ስዓት ሁነው ሰነዶች ማረጋገጫ(ውልና ማስረጃ) የሚሄዱበት ጉዳይ ሲኖራችሁ ለተገልጋዮች ስለሚፈልጉት አገልግሎት እና ማሟላት ስላለባቸው ሰነዶች ነፃ የሕግ ምክር እና የሕግ ድጋፍ እንሰጣለን።
#ውክልናለመስጠት

#ብድር ውል ለመፈፀም
#የሺያጭ ውል
#ቃለጉባዔ ለማጽደቅ

#ሼር መግዛት /መሸጥ……..ወ.ዘ.ተ ሌሎችንም አገልግሎት በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎት በአሉበት ቦታ ሁነው በተመጣጣኝ ክፍያ በሕግ ባለሙያ ተፅፎ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ ወይም በኢሜል ከሕግ ቢሮ ይላክላችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ፕሪንት አድርጎ ወደ አቅራቢያ ሰነዶች ማረጋገጫ በመሄድ ምንም ጊዜ ሳያባክኑ አገልግሎት ማግኘት ብቻ። ይደውሉ:-

ከጠበቃና የሕግ አማካሪ

አማራጭ የሕግ እውቀት እና አገልገሎት

Alternative legal enlightenment and Service

ይደውሉ +251920666595

https://t.me/AleHig

alehig.com

Comments are closed

Compare Listings

Title Price Status Type Area Purpose Bedrooms Bathrooms