AleHig Law Office is a premier legal office specializing in a wide range of legal services in Ethiopia, Addis Ababa, including government engagement, corporate law, investment, commercial law, business law, property disputes, family law, succession, and civil law cases

FOLLOW US ON:

Get in touch!

Addis Ababa, Ethiopia

አዲሱ የደመወዝ ገቢ ግብር  አሁን በስራ ላይ ያለው👈ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ hሚጣhዉ ግብር ተፈፃሚ የሚሆኑት ምጣኔዎች የሚከተሉት ናቸዉ።

  • Home
  • Uncategorized
  • አዲሱ የደመወዝ ገቢ ግብር  አሁን በስራ ላይ ያለው👈ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ hሚጣhዉ ግብር ተፈፃሚ የሚሆኑት ምጣኔዎች የሚከተሉት ናቸዉ።

👉በየወሩ ከመቀጠር  
የሚገኝ ገቢ በብር
👉ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ
ላይ ተፈፃሚ የሚሆን ምጣኔ
👉ተቀናሽ ብር

1. 0-600……………….0%…….0
2. 601-1650 ………..10%….60
3. 1651-3200………15%….142.50
4. 3201-5250………20%…302.50
5. 5251-7800………25%…565
6. 7801-10900…….30%…955
7. 10901በላይ………35%…1500

ለምሳሌ የ4500 ብር ተቀጣሪ ግብር ተቀንሶበት የተጣራ ደመወዙ ይህ ነዉ👇

ስሌቱ👇👇👇👇

ተቀናሽ ግብር= የወር ደመወዝ × የማስከፈያ መጣኔ ተቀናሽ ብር
ተቀናሽ ግብር =4500×20% – 302.50
ተቀናሽ ግብር = 597.50

የተጣራ ደመወዝ= አጠቃላይ ደመወዝ—ተቀናሽ ግብር

የተጣራ ደመወዝ = 4500-597.50
የተጣራዉ ደመወዝ = 3902,50 ነዉ

Mikias Melak, Attorney and legal consultant

#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ ብርሀኔ
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/AleHig

👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group

👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/alehig/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Instagram👈
https://www.instagram.com/alehigofficial

✅Official website ✅
https://www.alehig.com

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

Comments are closed

Compare Listings

Title Price Status Type Area Purpose Bedrooms Bathrooms